Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

45) Conditional sentences

Click to choose another topic
Amharic

ከመጣህ አስተምርሀለሁ፡፡

Siltigna

አተ በመጣሀ እሄ ያቀራሃው።

Amharic

ከጠየክሽኝ እረዳሻለሁ፡፡

Siltigna

አሽ በሳልሺኝ እሄ ያትካፍለሻው።

Amharic

ከፈለክ ቤቴ መምጣት ትችላለህ፡፡

Siltigna

አተ በከሼሀ የሄን ጋር ምጦት ታቀትላሀ።

Amharic

ከጋበዝሽኝ ቤትሽ እመጣለሁ፡፡

Siltigna

አሽ በጠራሽኝ እሄ ያሽነይ ጋር እመጫው።

Amharic

ከፈለክ ደውልልኝ፡፡

Siltigna

አተ በከሼሀ ልደውልኝ ታቀትላሀ።

Amharic

ከራበህ ምግብ መብላት ትችላለህ፡፡

Siltigna

አተን በራባሀ ስንቀ ብሎት ታቀትላሀ።

Amharic

ሻይ ካፈላሽ እጠጣለሁ፡፡

Siltigna

አሽ ሻዬ ባፈላሽ እሄ እትቃዋው።

Amharic

ቤቴ ብትመጣ ደስ ይለኛል፡፡

Siltigna

አተ ጋሬየ ብታንዢ አፍሬ እላው።

Amharic

ካገኘሁት እነግረዋለሁ፡፡

Siltigna

ኡሃን ባንዤሁይ ዬውደያው።

Amharic

ከዘነበ አልመጣም፡፡

Siltigna

ዝላሚ በዘለመ እሄ እለውመጭ።

Amharic

ዝናቡ ካባራ ትመጣለች፡፡

Siltigna

ዝላሚ በባሬ እሸ ትመጫት።

Amharic

ከተለማመድክ መናገር ትችላለህ፡፡

Siltigna

አተ በትራሮሼሀ አዋልኮት ታቀትላሀ።

Amharic

በርትተህ ካጠናህ ፈተናውን ታልፋለህ፡፡

Siltigna

አተ ፈየኮ በሞጠልከ ጃደይ ልታልፍ ታቀትላሀ።

Amharic

በርትተህ ከሰራህ ውጤታማ ትሆናለህ፡፡

Siltigna

አተ ቆመርከ ባሼሀ ውጣተኜ ሁኖት ታቀትላሀ።

Amharic

በእውነት ከሞከርክ ስራ ታገኛለህ፡፡

Siltigna

አተ ተደላሀ በድጋደልከ ብለ ልትረክብ ታቀትላሀ።

Amharic

አሜሪካ ውስጥ ስራ ካገኘሁ እሄዳለሁ፡፡

Siltigna

ባማሪካን ብለ በረከብኩ ዬዳው።