Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ሁልጊዜ ጧት እነሳለሁ፡፡
እዬ ሁለምግነ በፈጅር እነቃው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት ወደ ፈጣሪ እፀልያለሁ፡፡
እዬ ሁለምግነ በፈጅር ዱወ ያሻው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት ፊቴን እታጠባለሁ፡፡
እዬ በፈጅር ሁለግነ ኡፍቴ እትራጣው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት እስፖርት እሰራለሁ፡፡
እዬ በፈጅር እስቦርተ ያሻው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት ሻወር እወስዳለሁ፡፡
እዬ በፈጅር ጅስሜ እትራጣው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት ቁርሴን እበላለሁ፡፡
እዬ ግንዝሬ ሁለምግን እበላው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት ሬድዮ አዳምጣለሁ፡፡
እዬ በፈጅር ራድዮ ያጥናባው።
እኔ ሁልጊዜ ጧት ወደ ስራ እሄዳለሁ፡፡
እዬ ሁለምነገ ለብል ዬዳው።
እኔ ሁልጊዜ ምሽት ወደ ቤት እመለሳለሁ፡፡
እዬ ሁለምግነ ገባት ጋረ እመጫው።
እኔ ሁልጊዜ ምሽት እራት እሰራለሁ፡፡
እዬ ሁለምግን ገባት ሁርባተ ያሻው፡፡
እኔ ሁልጊዜ ምሽት ለትንሽ ጊዜ ቴሌቪዥን እመለከታለሁ፡፡
እዬ ገባት ለቀል ግነ ቴሌብዥነ ያንዣው።
እኔ ሁልጊዜ ማታ እተኛለሁ፡፡
እዬ ሁለምግነ አሮት ዪኛው።
እኔ ሁልጊዜ እሁድ ልብሴን አጥባለሁ፡፡
እዬ ሁለምግነ ግድርሰንበት ልባሴ እሜጫው።
እኔ ሁልጊዜ እሁድ ቤቴን አፀዳለሁ፡፡
እዬ ሁለምግነ ግድርሰንበት ጋሬ ያንስሳው።