Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
አነበብክ?
አተ ቀራሀ?
አዎ፣ አነበብኩ፡፡
ኣው እሄ ቀራው።
ምን አነበብክ?
አተ ምነን ቀራሀ?
ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እዬ ጋዜጠ ቀራሁ።
የትኛውን ጋዜጣ አነበብክ?
አተ አይነይ ጋዜጠ ቀራሀ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እዬ አዲስ ዘመን ጋዜጠ ቀራሁ።
መቼ ጋዜጣ አነበብክ?
አተ ምንግን ጋዜጠ ቀራሀ?
ትናንት ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እዬ ጋዜጠ ታቼናን የቀራሁይ።
ጋዜጣ የት አነበብክ?
አተ ጋዜጠ ባይሻን ቀራሀ?
ጋዜጣ እቤቴ አነበብኩ፡፡
እዬ ጋዜጠ በጋሬ ቀራሁ።
ለምን ጋዜጣ አነበብክ?
አተ ለምን ጋዜጠ ቀራሀ?
ለመረጃ ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እዬ ጋዜጠ ለሬሬሳን የቀራዊ።
ከማን ጋር ጋዜጣ አነበብክ?
አተ ተማኒ ጋዜጠ የቀራዊ?
ከጓደኞቼ ጋር ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እዬ ጋዜጠ ተመራርቼኔ የቀራዊ።
እንዴት ጋዜጣ አነበብክ?
አተ አይነኮን ጋዜጠ ቀራሀ?
ጋዜጣ በዝግታ አነበብኩ፡፡
እዬ ጋዜጠ ታደቤ ቀራው።