Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

85) Past Tense - List of Past Actions

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ትናንት ጧት ተነሳሁ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር ነቃው።

Amharic

እኔ ትናንት ጧት ወደ ፈጣሪ ፀለይኩ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር ሰገድኩ።

Amharic

እኔ ትናንት ጧት ፊቴን ታጠብኩ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር ኡፍቴ ተራጥኩ።

Amharic

እኔ ትናንት ጧት ስፖርት  ሰራሁ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር እስቦርት አሼው።

Amharic

እኔ ትናንት ጧት ሻወር ወሰድኩ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር ጂስሜ ተራጥኩ።

Amharic

እኔ ትናንት ጧት ቁርስ በላሁ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር ግንዝር በላሁ።

Amharic

እኔ ትናንት ጧት ዜና  አዳመጥኩ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ፈጅር ሪዋየ አጥናባሁ።

Amharic

እኔ ትናንት ወደ ስራ ሄድኩ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን የብል ኤት ፎኜሆ ሄድኩ።

Amharic

እኔ ትናንት ምሽት ወደ ቤት ተመለስኩ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ገባት ጋር ተግረገብኩ።

Amharic

እኔ ትናንት ምሽት እራት ሰራሁ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ገባት ሁርባት አሼው።

Amharic

እኔ ትናንት ምሽት ለትንሽ ጊዜ ቴሌቪዥን አየሁ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን ገባት ለቀል ግን ትልብዥን ሀንዤው።

Amharic

እኔ ትናንት ማታ ተኛሁ፡፡

Siltigna

እዬ ታቼን አሮት እኜሆ።

Amharic

እኔ ያለፈው እሁድ ልብሴን አጠብኩ፡፡

Siltigna

እዬ ያለፈይ ግድርሰምበት ሊባሴ ሜጬው።

Amharic

እኔ ያለፈው እሁድ ቤቴን አጸዳሁ፡፡

Siltigna

እዬ ያለፈይ ግድርሰምበት ጋሬ ሀንሰስኩ።