Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

97) Past Continuous Tense - Question Words

Click to choose another topic
Amharic

አንተ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ትቀረን ናር?

Amharic

አዎ፣ እኔ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

ኣው እዬ እቀረን ናር።

Amharic

አንተ ምን እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ምነን ትቀረ ናር?

Amharic

እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ጋዜጣን እቀረ ናር፡፡

Amharic

አንተ የትኛውን ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ አይነኒ ጋዜጠ ትቀረ ናር?

Amharic

እኔ አዲስ ዘመን ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ አዲስ ዘመን ጋዜጣን እቀረ ናር፡፡

Amharic

አንተ መቼ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ጋዜጠ መቼን ትቀረ ናር?

Amharic

እኔ ትናንት ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ጋዜጠ ታቼነ እቀረ ናር፡፡

Amharic

አንተ የት ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ባዬትን ጋዜጠ ትቀረ ናር?

Amharic

እኔ ጋዜጣ እቤቴ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ጋዜጠ በጋርኔ እቀረ ናር፡፡

Amharic

አንተ ለምን ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ጋዜጠ ለምንግዝ ትቀረ ናር?

Amharic

እኔ ወቅታዊ ነገሮችን ለማወቅ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ወክተኜ ሬሬሰ ለርከቦትን ጋዜጠ እቀረ ናር፡፡

Amharic

አንተ ከማን ጋር ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ተማኒ ጋዜጠ ትቀረ ናርከ?

Amharic

እኔ ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ተመራርቼ ጋዜጠ እቀረ ናር፡፡

Amharic

አንተ ጋዜጣ እንዴት እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ጋዜጠ አይንኮን ትቀረ ናር፡፡

Amharic

እኔ ጋዜጣ በዝግታ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ጋዜጠ ታደብኔ እቀረ ናርኩ፡፡