Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ከእንቅልፌ እየተነሳሁ ነበር፡፡
እሄ ተምኜቴ እነቀን ናርኩ።
እኔ ወደ ፈጣሪ እየፀለይኩ ነበር፡፡
እሄ እሰግድን ናርኩ።
እኔ ፊቴን እየታጠብኩ ነበር፡፡
እሄ ኡፍቴ እትራጥን ናርኩ።
እኔ ስፖርት እየሰራሁ ነበር፡፡
እሄ ስቦርት ያሽን ናርኩ።
እኔ ገላየን እየታጠብኩ ነበር፡፡
እሄ ጅስሜ እትራጥን ናርኩ።
እኔ ቁርሴን እየበላሁ ነበር፡፡
እሄ ግንዝሬ እበለን ናርኩ።
እኔ ሬድዮ እያደመጥኩ ነበር፡፡
እሄ ራዲዮን ያጥናበን ናርኩ።
እኔ ወደ ስራ እየሄድኩ ነበር፡፡
እሄ ለብል ዬድን ናርኩ።
እኔ ወደ ቤት እየመጣሁ ነበር፡፡
እሄ ጋር ፎኜሆ እመጭን ናርኩ።
እኔ እራት እየሰራሁ ነበር፡፡
እሄ ሁርባት ያሽን ናርኩ።
እኔ ቴሌቪዥን እየተመለከትኩ ነበር፡፡
እሄ ትልብዥን ያንዥን ናርኩ።
እኔ እየተኛሁ ነበር፡፡
እሄ ዪኝን ናርኩ።
እኔ ልብሴን እያጠብኩ ነበር፡፡
እሄ ልባሰኔ እሜጭ ናርኩ።
እኔ ቤቴን እያፀዳሁ ነበር፡፡
እሄ ጋሬ ያጣህርን ናርኩ።