Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Zay translations by topic.
ያ ምንድን ነው?
ያ እርሳስ ነው፡፡
ይህ ምንድን ነው?
ይህ እርሳስ ነው፡፡
እነዚህ ምንድን ናቸው?
እነዚህ ወረቀቶች ናቸው፡፡
አንተ ምን ትፈልጋለህ?
እኔ የምፈልገው ሻይ ነው፡፡
እሱ ምን ይወዳል?
እሱ ቡና ይወዳል፡፡
ስምህ ማን ነው?
የኔ ስም አበበ ነው፡፡
የአንተ ቦርሳ የትኛው ነው?
ቀዩ ቦርሳ የእኔ ነው::
የእሱ እርሳስ የትኛው ነው?
ረጅሙ ነው::
መቼ ትመጣለህ?
ዛሬ እመጣለሁ::
እሱ መቼ ይሄዳል ?
እሱ ዛሬ ከሰዓት ይሄዳል::
እርሳስህ የት ነው?
የእኔ እርሳስ እዚህ ነው::
እሱ የት ነው የሚኖረው?
ከቤተሰቦቹ ጋር ነው የሚኖረው::
ይህ ሰው ማነው ?
ይህ አቶ ሃብቴ ነው::
እሱ ማን ነው ?
እሱ የኛ አስተማሪ ነው::
ማንን ታገኛለህ?
ማንን ያውቃል?
ማንን ትወዳለህ?
ይህ የማን እርሳስ ነው?
እነዚያ የማን መጽሐፎች/መጻሕፍት ናቸው?
እዚህ ለምን መጣህ?
እሱ ለምን አረፈደ?
ኑሮ እንዴት ነው?
እድሜህ ስንት ነው?
እሱ ምን ያህል ገንዘብ አለው?
እሱ ስንት ወንድሞች አሉት?