Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Zayse translations by topic.
እኔ እራሴ ሻይ አፈላለሁ፡፡
እኛ እራሳችን ሻይ እናፈላለን፡፡
አንተ እራስህ ሻይ ታፈላለህ፡፡
አንቺ እራስሽ ሻይ ታፈያለሽ፡፡
እሷ እራሷ ሻይ ታፈላለች፡፡
እናንተ እራሳችሁ ሻይ ታፈላላችሁ፡፡
እሱ እራሱ ሻይ ያፈላል፡፡
እነሱ እራሳቸው ሻይ ያፈላሉ፡፡