Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside tes translations by topic.
እኔ አስተማሪ ነበርኩ፡፡
እኛ አስተማሪዎች ነበርን፡፡
አንተ አስተማሪ ነበርክ፡፡
አንቺ አስተማሪ ነበርሽ፡፡
እሷ አስተማሪ ነበረች፡፡
እናንተ አስተማሪዎች ነበራችሁ፡፡
እሱ አስተማሪ ነበረ/ር፡፡
እነሱ አስተማሪዎች ነበሩ፡፡