Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside tes translations by topic.
ስንት ዓመትህ/ሽ ነው?
ስንት ኪሎ ነህ/ነሽ?
ስልክ ቁጥርህ/ሽ ስንት ነው?
አድራሻህ/ሽ የት ነው?
የምትኖረው በከተማ ወይስ ገጠር?
ሃብታም ነህ/ሽ?
አግብተሀል/አግብተሻል?
ብቻህን/ሽን ነው የምትኖረው/ሪው?
አልማዝ ፍቅረኛህ ናት?
ፍቅረኛ አለሽ፣ አይደል?
ለምን አላገባህ/ሽም?
ልጆች ለምን አልወለድክም/ሽም?
ሰዓትህ/ሽ ውድ ነው?
ቀሚስሽን ወድጀዋለው፡፡ ስንት ተገዛ?
ምርጥ መኪና አለህ/ሽ፡፡ ስንት ገዛኸው/ሽው?
አምባርሽን ወድጀዋለው፡፡ ንፁህ ወርቅ ነው?
ቀለበትህ/ሽ ያምራል፡፡ ንፁህ አልማዝ ነው?
ቆንጆ ጃኬት ነው፡፡ ንፁህ ቆዳ ነው?
በፈጣሪ ታምናለህ/ኛለሽ?
ወደ ቤተክርሲቲያን/መስጂድ ምን ያህል ጊዜ ትሄዳለህ/ጂያለሽ?
ለግል ጥያቄዎች መልስ መስጠት
ታሪኩ ረጅም ነው?
ባልናገር ይሻላል፡፡
ያ የግል ጉዳይ ነው፡፡
እባክህ/ሽ፣ የግል ጥያቄ አትጠይቀኝ/ቂኝ፡፡
አስተያየት የለኝም፡፡
ለምን እነግርሃለው/ሻለሁ?
ማንንም አይመለከትም፡፡
አያገባህም/ሺም፡፡
እንዴት ደፍረህ/ሽ ጠየከኝ/ሽኝ፡፡
ድፋር ነህ/ሽ!
የግል ጥያቄ ለመጠየቅ ማስፈቀድ
የግል ጥያቄ ብጠይቅህ ቅር ይልሃል/ሻል?
ግላዊ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ እችላለሁ?