English Could you tell me where the Science Museum is, please? Amharic እባክህ/ሽ፣ የሳይንስ ሙዚየሙ የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ/ሪኝ ትችላለህ?/ያለሽ?
English Go down this street and turn right at the traffic light. Amharic በዚህ መንገድ ወደታች ውረድ/ጂ እና በትራፊክ መብራቱ በቀኝ በኩል ታጠፍ/ፊ፡፡
English Walk two blocks and turn right onto Churchill Street. Amharic ሁለት ቅያሶች አልፈህ/ሽ ቸርችል ጎዳና ላይ በቀኝ ታጠፍ/ፊ፡፡
English Go passsing the department store and the flower market, and you'll see the Science Museum. Amharic መደብሩን እና የአበባ መሸጫውን አልፈህ/ሽ የሳይንስ ሙዚየሙን ታገኛለህ/ሽ፡፡
English It is a large red-brick building. You cannot miss it. Amharic በቀይ ጡብ ሸክላ የተሠራ ስለሆነ አይጠፋህም/ሽም፡፡